Article text
ማንኛውም የአክሲዮን ማህበር የሚቋቋመው
በመመስረቻ ጽሁፍ ነው። የመመስረቻ ጽሁፍ ቀጥል
የተዘረዘሩትን መያዝ ይኖርበታል፡፩/ የማህበሩን ስም፤
፪/ የማህበሩን ዋና መሥሪያ ቤትና እንዲለም
ቅርንጫፍቹን፤
፫/ የማህበሩን ባለአክሲዮኖች ስም፣ አድራሻ፣ ዜግነት፣
የፇረሙትን የአክሲዮን ብዛትና የተከፇለውን
የገንዘብ መጠን፤
፬/ ማህበሩ የሚሰማራበትን የሥራ መስክና ዓላማ፤
፭/ የማህበሩን የተፇረመ ዋና ገንዘብና ከተፇረመው
ዋና ገንዘቡ ውስጥ የተከፇለውን የገንዘብ መጠን፤
፮/ አክሲዮን ላይ የሚጻፇው ዋጋ፣ የአክሲዮኖችን
ብዛት፣ ዓይነትና መደባቸውን፤
፩፻፶፱
160 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፯/ የዓይነት መዋጮ ገቢ ያደረገውን ባለአክሲዮን ስም፣
ግምቱንና የአገማመቱ ሁኔታ፣ የዓይነት መዋጮው
የሚኖረው አገልግልት፣ገቢ ለተደረገው የዓይነት
መዋጮ የተሰጠውን የአክሲዮን ብዛት፤
፰/ የትርፍ አከፊፇል ሁኔታ፤
፱/ ለማህበሩ አደራጆች የሚሰጠውን ልዩ ጥቅም
መጠንና አከፊፇል፤
፲/ የማህበሩን ዲይሬክተሮች እና ሥራ አስኪያጆች
ብዛትና ሥልጣን፤
፲፩/ ማህበሩ ተቆጣጣሪ ቦርድ ካለው የቦርደ አባላትን
ብዛት እና ሥልጣን፤
፲፪/ የማህበሩ ኦዱተር፤
፲፫/ ማህበሩ የሚቆይበትን ጊዜ፤
፲፬/ ማህበሩ የሥራ አፇጻጸም ሪፖርት
የሚያስታውቅበትን መንገድና ጊዜ፤
፲፭/ የማህበሩን ሥራ አመራር፣ በማህበሩና
በባለአክሲዮኖች ወይም በባለአክሲዮኖች መካከል
ያለውን ግንኙነት የሚመለከቱ ጉዲዮች፣ እና
፲፮/ በሕግ ወይም በባለአክሲዮኖች ስምምነት
እንዱካተቱ የተወሰኑ ላልች ጉዲዮችን።
፩፻፷
161 ____________________________________________________ የንግድሕግ