Article text
፩/ ማንኛውም ኃላፉነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የሚመሰረተው ዋና ገንዘቡ በሙለ ሲከፇል እና
፫፻፷፪
363 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የመመስረቻ ጽሁፈ በንግድ መዝገብ ውስጥ ሲገባ
ነው።
፪/ በጥሬ ገንዘብ በተሸጡ አክሲዮኖች ላይ የተጻፇው ዋጋ
ማህበሩ ከመመዝገቡ በፉት በመመስረት ላይ ባለው
ማህበር ስም በተከፇተ ዝግ የባንክ ሑሳብ ውስጥ
መቀመጥ አለበት።