Article text
እንዱከፈት የሚሰጥ ፍርድ
፬፻፺፯
498 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
የሚሰጠው ፍርድ በፍርድ ቤቱ ከተሰጠበት ቀን
የመጀመሪያው ሰዓት አንስቶ በሁለም ወገኖች ላይ
ተፇጻሚነት ይኖረዋል።
፪/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
የተሰጠው ፍርድ ወዱያውኑ ተፇጻሚ ይሆናል።