Article text
፩/ አንድ ሸሪክ ከማህበሩ ሉወጣ የሚችለው
በሚከተለት ምክንያቶች ነው፡፩፻፵
141 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) በመመስረቻ ጽሁፍ በተለየ ሁኔታ ካልተመለከተ
በስተቀር በራሱ ፇቃድ፣
ለማህበሩ የሦስት ወራት የቅድሚያ
ማስጠንቀቂያ በጽሁፍ በመስጠት፤
ለ) ሲሞት ወይም ሕጋዊ ሰውነት ያለው አካል በሆነ
ጊዜ ሲፇርስ፤
ሐ) የግል ገንዘብ ጠያቂዎች ያለውን ድርሻ በሙለ
ሲወስደ፣ ሲያሸጡ ወይም በሸሪኩ ላይ የኪሣራ
ውሳኔ ሲወሰንበት፤
መ) የሸሪኩ የሞያ ፇቃድ ሲሰረዝ ወይም ተቃራኒ
ስምምነት ከላለ በስተቀር የሞያ ፇቃደ
ለረጅም ጊዜ ሲታገድ፤
ሰ) በሕመም ወይም በአካል ጉድለት ወይም በልላ
በማንኛውም ምክንያት ለዘለቄታው የሸሪክነት
ግዳታውን ለመወጣት የማያስችለው ሲሆን፤
ወይም
ረ) በበቂ ምክንያት ፍርድ ቤት ከማህበሩ እንዱወጣ
ሲወስን።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ሀ) የተመለከተውን
ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ ከማህበሩ የወጣ ሸሪክ በዚህ
፩፻፵፩
142 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ምክንያት በማህበሩ ላይ ለሚደርሰው ጉዲት ተጠያቂ
ይሆናል።
፫/ አንድ ሸሪክ ከማህበሩ ከመውጣቱ በፉት ለሦስተኛ
ወገኖች የነበረበት ዕዲ እና ኃላፉነት ከማህበሩ
በመውጣቱ ቀሪ አይሆንም።
፬/ አንድ ሸሪክ ከማህበሩ ከወጣ ማህበሩ ሸሪኩ
ስለመውጣቱ ማህበሩ በተመዘገበበት የንግድ መዝገብ
ውስጥ ማስገባት አለበት።