Article text
፫፻፲
311 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በዕዲ ሰነድ ያዦች ጠቅላላ ጉባዔ በልላ ሁኔታ
ካልተወሰነ በስተቀር ወኪልች የዕዲ ሰነድ ያዦች ቡድን
የጋራ ጥቅም በሆኑ ጉዲዮች ላይ በቡድኑ ስም ከዚህ
በታች የተመለከቱትን ለመፇጸም ሥልጣን
ይኖራቸዋል፡፩/ ማንኛውንም የአስተዲደር ሥራ የመፇፀም በተለይም
ለብድሩ የተሰጡ ዋስትናዎችን የመቀበልና
የመጠበቅ፤
፪/ ቡድኑን በፍርድ ቤት ወይም በማንኛውም ላላ
የዲኝነት አካል የመወከል፣
፫/ በማህበሩ ባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ላይ
የመገኘት፤
፬/ የዕዲ ሰነድችን ለመክፇል በሚደረግ የዕጣ አወጣጥ
ሥርዓት ላይ የመገኘት።