Article text
፩/ የተወሰኑ ሰዎች ለሕዝብ ጥሪ ሳያደርጉ የአክሲዮን
ማህበር ምስረታን የተመለከቱ የዚህ ሕግ
፩፻፶፭
156 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ድንጋጌዎችን በማሟላት በመካከላቸው የአክሲዮን
ማህበር ማቋቋም ይችላለ።
፪/ በልላ ሕግ የተለየ ቁጥር ካልተወሰነ በስተቀር፤
የአክሲዮን ማህበር መሥራቾች ቢያንስ አምስት
መሆን አለባቸው።
፫/ በዚህ ሕግ አንቀፅ ፪፻፶ ንዐስ አንቀፅ (፩)(ሀ)፣
(ለ)፣(ሐ)፣ (ሰ)፣
(ረ) እና
(ሸ) ሥር የተደነገጉት
የአደራጆች ግዳታዎች እንደ አግባብነታቸው
በመሥራቾች ላይ ተፇጻሚ ይሆናለ።