Article text
ጠያቂዎች
መብታቸው በኋላ የታወቀላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች
መልሶ በማደራጀት ሥነ ሥርዓት ተቆጣጣሪ ዲኛ
በአዘዛቸው ክፍያዎች ላይ ምንም ዓይነት ጥያቄ
ማቅረብ አይችለም፤ ሆኖም ካልተከፊፇለው ንብረት
በመጀመሪያ በሚያደርጉት ክፍያዎች ውስጥ
በመጀመሪያው ክፍያ ሉደርሳቸው ይገባ የነበረውን
ድርሻ የመውሰድ መብት አላቸው።
፮፻፳፰
629 ____________________________________________________ የንግድሕግ