Article text
፩/ ማንኛውም ነጋዳ ወይም የንግድ ማህበር በተለያዩ
ክልልች የተለያዩ የንግድ ሥራዎችን የሚሰራ
እንኳን ቢሆን በዋናነት በንግድ መዝገብ መመዝገብ
የሚችለው በአንድ ስፍራ ብቻ ነው፤ በአንድ
መዝገብ ውስጥም ከአንድ የበለጠ የምዝገባ ቁጥር
ሉሰጠው አይችልም።
፪/ ነጋዳው በዋናነት ከተመዘገበበት ቦታ በተጨማሪ
በተለያዩ ክልልች የሚነግድ ከሆነ ወይም
ቅርንጫፍች ወይም ወኪል መሥሪያ ቤቶች ካለት
መጀመሪያ የተመዘገበበት ዋናው መዝገብ እየተጠቀሰ
በአጭር ቃል በየክልልቹ መመዝገብ አለበት።