Article text
የሚጠይቅ ሻጭ ከዋጋው የቀረው ገንዘብ ምን
ያህልም ቢሆን በሽያጩ ውል ውስጥ
ካልተመለከቱት አዲዱስ ከተጨመሩት ንብረቶች
በስተቀር ክስ በጀመረበት ጊዜ የተገኘውን
፺
91 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የመደብሩን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሙለ መልሶ
መውሰድ አለበት።
፪/ ከሻጭና ከገዥ መብት ጋር በተያያዘ ውሳኔ
በሚሰጥበት ጊዜ የተሸጠው መደብር ንብረት ዋጋ
ከፍ ወይም ዝቅ ማለት ግምት ውስጥ መግባት
አለበት።