Article text
፭፻፸፬
575 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ምዝገባው ከንግድ መዝገብ የተሰረዘ ባለዕዲ ከንግድ
መዝገቡ ከተሰረዘበት ጊዜ አንስቶ ባለው አንድ
ዓመት ውስጥ ክፍያዎችን አቋርጦ የነበረ ከሆነ
መክሰሩ ሉነገር ይችላል።
፪/ ነጋዳው የንግድ መዝገብ ውስጥ ተመዝግቦ ያልነበረ
ከሆነ ክፍያዎች ከተቋረጡ በኋላ በማንኛውም ጊዜ
መክሰሩ ሉነገር ይችላል።