Article text
፩/ ባለዕዲው በመጠባበቂያ ጊዜው ወቅት በቅድመ ኪሣራ
ክፍያዎች ላይ የሚታሰቡ ወለድችን ጨምሮ
የቅድመ ኪሣራ ክፍያዎችን መክፇል የለበትም።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ውስጥ
የተመለከተው ቢኖርም ንብረቶቹ መመለሳቸው
ለሀብቱ የሚጠቅም ከሆነ በማስያዣነት ይዞታቸው
የተላለፇ ንብረቶችን ጨምሮ ባለዕዲው በዕዲ የተያዙ
ንብረቶችን መልሶ በይዞታው ስር እንዱያደርግ
ለማስቻል ሲባል ተቆጣጣሪ ዲኛው እንደዚህ ያለ
ክፍያዎች እንዱከፇለ ሉፇቅድ ይችላል።