Article text
፩/ የከሰረው ሰው ባል ወይም ሚስት የግል ንብረት
እስከ ምን ድረስ እንደሆነ አግባብነት ባላቸው
የቤተሰብ ሕጎች የሚወሰን ይሆናል።
፪/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው ንብረቱ የተገዛው
የከሰረው ሰው ባቀረበው ገንዘብ እንደሆነ ማስረጃ
በማቅረብ እንደአግባቡ በከሰረው ሰው ባል ወይም
ሚስት የተገዙ ንብረቶች የከሰረው ሰው ንብረት
ውስጥ እንዱካተቱ ተቆጣጣሪ ዲኛውን ሉጠይቅ
ይችላል።
፫/ የከሰረው ሰው ባል ወይም ሚስት አንዲንድ የሙያ፣
ሲቪል፣ የንግድ ወይም የእጅ ሙያ አገልግልቶችን
ያቀርቡ የነበረ ከሆነ አገልግልቶቹ የተሰጡት
ጋብቻቸውን በፇጸሙ በአንድ ዓመት ውስጥ ከሆነ
ባል ወይም ሚስት አንደኛው ለላላኛው ከሰጡት
አገልግልት ጋር በተያያዘ ክስ ማቅረብ አይችለም።
፮፻፲፯
618 ____________________________________________________ የንግድሕግ