Article text
፩/ በበጀት ዓመቱ ውስጥ አንድ ወይም ከዚያ በላይ
የሆኑ የቦርድ አባላት የጎደለ እንደሆነ የቀሩት አባላት
የጎደለትን የሚተኩ አባላት መምረጥ አለባቸው፤
የተተኪዎቹ አባላት የሥራ ዘመን የሚያበቃው
የጎደለት አባላት የሥራ ዘመን በሚያበቃበት ጊዜ ነው*
፪/ የተተኪ አባላት ሹመት እንዱጸድቅ ለሚቀጥለው
ጠቅላላ ጉባዔ መቅረብ አለበት፤ ጉባዔው ሹመቱን
ሉያፀድቅ ወይም በምትካቸው ላልች ዲይሬክተሮችን
፪፻፫
204 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሉሾም ይችላል፤ ሹመቱ በጉባዔው ባይጸድቅም በዚህ
አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት የተሾሙት የቦርድ
አባላት ሹመታቸው ፀንቶ በቆየበት ጊዜ የፇፀሟቸው
ሥራዎች ዋጋ ይኖራቸዋል።
፫/ የቀሩት የቦርድ አባላት ቁጥር ከጠቅላላ የዲይሬክተሮች
ቦርድ አባላት ቁጥር ከግማሽ በታች የሆነ እንደሆነ
የቀሩት አባላት የጎደለትን ለማሾም አባላቱ ከጎደለበት
ጊዜ ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ጠቅላላ ጉባዔውን
መጥራት አለባቸዉ፤ በጎደለት አባላት ምትክ ሹመት
እስኪደረግ ድረስ የቀሩት አባላት ማህበሩን
ያስተዲድራለ።
፬/ ሁለም የቦርድ አባላት ሥራቸውን የተው እንደሆነ
ተቆጣጣሪ ቦርድ ካለ ቦርደ ከላለ ደግሞ ኦዱተሮች
የቦርድ አባላት እንዱሾሙ ይህ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ
በሰላሳ ቀናት ውስጥ ጠቅላላ ጉባዔውን መጥራት
አለባቸው።
፭/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፬) መሰረት ጠቅላላ
ጉባዔው እስከሚሰበሰብ ድረስ ማህበሩ ተቆጣጣሪ ቦርድ
ካለው ቦርደ ከላለው ኦዱተሮቹ ማህበሩን
፪፻፬
205 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ያስተዲድራለ፤ በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ኦዱተሮቹ
ያከናወኗቸው ሥራዎች በተለዋጭ ኦዱተሮች ወይም
በልላ ፍቃድ ባለው የኦዱት ባለሞያ መመርመር
አለባቸው።