Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፳፭ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተደነገገው ቢኖርም የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ
በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረትእስከሚረከብ ድረስ የአጠባበቅ ሥራዎችን
እና በሥራ ዘርፈ በተለመደው አሰራር መሰረት
የዕለት ተዕለት ሥራ አመራር ተግባራትን ባለዕዲው
ሉያከናውን ይችላል።
፭፻፺፩
592 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት በተከፇተ በሦስት ቀናት
ውስጥ ባለዕዲው ተመርምረው እንዱዘጉ መዝገቦችን
ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ያስረክባል፤ እነዚህን
መዝገቦች ለባለዕዲው የያዘ ማንኛውም ሦስተኛ ወገን
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በሚጠይቅበት ጊዜ
መዝገቦቹን የማስረከብ ግዳታ አለበት፤ አስፇላጊ
በሚሆንበት ጊዜ ተቆጣጣሪ ዲኛው መዝገቦቹን
እንዱያስረክብ ለማስገደድ ትዕዛዝ ይሰጣል።
፫/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፴፪ የተደነገገው እንደተጠበቀ
ሆኖ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ባለዕዲው ባለበት
መዝገቦቹን ለመዝጋትና ሑሳቡን ለማቆም
ባለዕዲውን ይጠራዋል።
፬/ በዚሁ ጥሪ ባለዕዲው ያልቀረበ እንደሆነ በአርባ
ስምንት ሰዓት ውስጥ እንዱቀርብና መዝገቦችንም
እንዱያቀርብ በአደራ ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ
ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል ላላ
ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ ይጠራል።
፭/ ተቆጣጣሪ ዲኛው ከተስማማ ባለዕዲው ስለ እርሱ ላላ
ሰው ለመወከል ይችላል።
፭፻፺፪
593 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፮/ ባለዕዲው ራሱ ለመቅረብ ወይም ወኪል ለመላክ
እንቢተኛ የሆነ እንደሆነ አስፇላጊውን ነገር
እንዱያደርግ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ለዐቃቤ
ሕግ ያሳውቃል።