Article text
፩/ የመያዣ እና የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ የንብረት
ዋስትና ያላቸውን፣ ቅድሚያ ያላቸውን እንዱሁም
ባለሀብትነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ የተደረጉ
የሽያጭ ውልች ያሎቸው ገንዘብ ጠያቂዎችን
ጨምሮ በማናቸውም ገንዘብ ጠያቂዎች ክፍያ
ለማስፇጸም በተናጠል የሚደረጉ ክርክሮች በሙለ
ባለዕዲው ወይም መልሶ የማደራጀት ኃላፉው
በተናጠል ክፍያ ለማስፇጸም የሚደረጉ ክርክሮች
እንዱቋረጡላቸው ጥያቄ ማቅረብ ሳያስፇልጋቸው
፭፻፲፫
514 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በመጠባበቂያ ጊዜው ወቅት በሕግ ተቋርጠው
ይቆያለ።
፪/ ዋስ የሆኑ የተፇጥሮ ሰዎች በመልሶ ማደራጀት ሥነ
ሥርዓት ውስጥ በተናጠል ክፍያ ለማስፇጸም
የሚደረጉ ክርክሮች እንዱቋረጡላቸው መጠየቅ
ይችላለ።
፫/ በመጠባበቂያ ጊዜው ወቅት የይርጋ ጊዜ እና ቅድሚያ
የማግኘት መብት ይታገዲለ።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ውስጥ
የተመለከተው ቢኖርም ለባለዕዲው ሰራተኞች
የሚከፇል ክፍያ አይቋረጥም።
፭/ ተቆጣጣሪ ዲኛው፡ሀ) ለዕዲ ማስያዣነት የዋለ ንብረቶች በባለዕዲው
ይዞታ ውስጥ ካልሆኑ፤
ለ) በተናጠል ክፍያ ለማስፇጸም የሚደረጉ
ክርክሮች የንግድ ሥራውን መልሶ የማዋቀር
ሥራውን የማስተጓጎል ዕድላቸው አነስተኛ
ከሆነ፤ ወይም
ሐ) በተናጠል ክፍያ ለማስፇጸም የሚደረጉ
ክርክሮች በአጠቃላይ መቋረጣቸው አንድ
፭፻፲፬
515 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወይም ከዚያ በላይ ገንዘብ ጠያቂዎችን አግባብ
ባልሆነ መልኩ የሚጎዲ ከሆነ፤ ላልች የክፍያ
ጥያቄዎችን በተናጠል ክፍያ ለማስፇጸም
የሚቀርቡ ክሶች ላይ ከሚቀመጡ አጠቃላይ
እገዲዎች የአፇጻጸም ወሰን ውጭ ሉያደርግ
ይችላል።