Article text
፩/ አንድ ባለአክሲዮን በጉባዔው ስብሰባ ላይ መሳተፍ
ካልቻለ በወኪል አማካኝነት መሳተፍና ድምፅ
መስጠት ይችላል፤ ባለአክሲዮኑ በጉባዔው ላይ
ወኪል እንዱገኝ ካደረገ ራሱ ለመሳተፍና ድምፅ
ለመስጠት አይችልም።
፪/ የአንድ አክሲዮን ወይም የአክሲዮኖች የጋራ
ባለሀብቶች፤ የአክሲዮኖች የአላባ ጥቅም ሰጭና
፪፻፷፬
265 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መያዣ የተቀበለ ገንዘብ ጠያቂ ወኪል በሚመለከት
የዚህ ሕግ አንቀጽ ፪፻፸ እና ፪፻፸፩ ድንጋጌዎች
ተፇጻሚ ይሆናል።