Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፰፻፰ በተደነገገው ወንጀል
(በተንኮል መክሰር) ጥፊተኛ ሆኖ የተገኘ ማንኛውም
ባለዕዲ ወይም ሥራ አስኪያጅ ከተጣለበት ቅጣት
በተጨማሪ ወይም በቅጣቱ ምትክ ከሚከተለት
መካከል በአንደ ወይም ከዚያ በላይ የሆነ እገዲ
ሉጣልበት ይችላል፡፮፻፷፩
662 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) የግለሰብ ንግድን ወይም በማንኛውም የንግድ
ሥራ ውስጥ የተሰማራ ማንኛውንም ሕጋዊ
ማህበር ሥራ መምራትን፣ ማስተዲደርን
ወይም መቆጣጠርን ጨምሮ በማንኛውም
የንግድ ሥራ ውስጥ እንዲይሳተፍ፤
ለ) በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ መሰረት
በወንጀል ችልቶች ሉወሰኑ በሚችለት
ሁለተኛ ደረጃ ቅጣቶች መሰረት በሲቪል፣
በፍትሐ ብሕር እና በቤተሰብ መብቶች
እንዲይጠቀም መታገድ፤
ሐ) የመንግስት ሥልጣን እንዲይዝ ወይም
የሞያ ወይም የንግድ ማህበራትን በቀጥታ
ወይም በተዘዋዋሪ እንዲይመራ መታገድ፤
መ) በመንግስት የግዢ ውልች እንዲይሳተፍ፤
ሰ) የጻፇው ሰው ከአውጪው ባንክ ገንዘብ
እንዱያወጣ ከሚፇቅደ ቼክ ወይም የገንዘብ
ሰነድ ውጭ ቼኮችን ወይም የገንዘብ
ሰነድችን እንዲይጽፍ ወይም በባንክ
የተረጋገጡ ቼኮችን እንዲይጽፍ መከልከል።
፮፻፷፪
663 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከቱትን
ክልከላዎች እና እገዲዎች የሚጥለው ፍርድ ቤት
የክልከላዎቹን የቆይታ ጊዜ ይወስናል፤ ሆኖም
በማናቸውም ሁኔታ ከስድስት ወራት ሉያንስ ላልች
አስገዲጅ ሕጎች ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ ዕገዲ
የሚጥለ ካልሆነ በስተቀር ከአምስት ዓመታት
ሉበልጥ አይችልም።