Article text
፩/ በማህበሩ እና በዲይሬክተሮች ቦርድ አባል መካከል
የሚደረግ ውልን፣ በሦስተኛ ወገን ለዲይሬክተሩ
የሚሰጥ ጥቅምን ወይም የጥቅም ግጭት ሉፇጥር
በመቻለ ምክንያት በቦርድ መጽደቅ ያለበትን ላላ
ማናቸውም ዓይነት ጉዲይን በተመለከተ ቦርደ
ውሳኔ በሚያስተላልፍበት ጊዜ ጉዲዩ የሚመለከተው
አባል ድምፅ መስጠት አይችልም።
፪/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፫፻፲፩ ሥር በተመለከተው
መሰረት ከማህበሩ ጋር ቅርበት ባላቸው ሰዎች እና
በማህበሩ መካከል የሚደረግ ውልን ወይም ከጉዲዩ
ላይ ዲይሬክተሩ ትርጉም ያለው ጥቅም የሚያገኝ
እስከሆነ ድረስ በማህበሩና በልላ ማንኛውም ሰው
መካከል የሚደረግ ውልን በተመለከተ ጉዲዩ
የሚመለከተው ዲይሬክተር ድምፅ መስጠት
አይችልም።