Article text
ወደ መልሶ ማደራጀት ሥነ ሥርዓት ወይም የመክሰር ሥነ
ሥርዓት ስለሚቀየርበት ሁኔታ
፩/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ በማዋቀር ሥነ ሥርዓቱ
መጨረሻ ላይ ወገኖቹ የተስማሙበት ዕዲን መልሶ
የማዋቀር ዕቅድ ከላለ ባለዕዲው በሚያቀርበው
፬፻፺፪
493 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጥያቄ መሰረት ፍርድ ቤቱ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ
የማዋቀር ሥነ ሥርዓቱን ወደ መልሶ የማደራጀት
ሥነ ሥርዓት ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት
ሉቀይረው ይችላል።
፪/ ፍርድ ቤቱ፡ሀ) ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደ በፍርድ ቤቱ
ውድቅ ከተደረገ፤ ወይም
ለ) ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደ ከተተወ፤ በራሱ
ተነሳሽነት ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ
ሥርዓቱን ወደ መክሰር ሥነ ሥርዓት
ሉቀይር ይችላል።
፫/ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው በአንቀጽ ፮፻፹፱ መሰረት የንግድ ሥራ እንቅስቃሴውን
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ ለመግዛት
ጥያቄ ከቀረበለት ባለዕዲው በሚያቀርበው ጥያቄ
መሰረት ፍርድ ቤቱ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ
የማዋቀር ሥነ ሥርዓቱን መልሶ ወደ ማደራጀት
ሥነ ሥርዓት ሉቀይር ይችላል።
፬፻፺፫
494 ____________________________________________________ የንግድሕግ