Article text
፩/ ደላላው አስማሚ ሆኖ ውለን ካስጨረሰ ወይም
ካዋዋለ በኋላ ውለ ቢፇጸምም ባይፇጸምም አበል
ሉከፇለው ይገባል።
፴፯
38 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በልማድ የታወቀ ካልሆነ ወይም ላላ ስምምነት
ካልተደረገ በስተቀር አበለን የሚከፍለው የደላላውን
አገልግልት የጠየቀው ወገን ብቻ ነው።
፫/ አበለ በስምምነቱ ውስጥ ይወሰናል፤ወይም
ባልተወሰነበት ጊዜ በልማድ መሰረት ይቆረጣል፤
የተስማሙበት አበል ከባድ መስል ሲታየው ወይም
ደላላው ከሰጠው አገልግልት ጋር ተመዛዛኝ
አለመሆኑ ሲታየው ፍርድ ቤቱ ለመቀነስ ሥልጣን
አለው።
፬/ ደላላው ለደምበኛው ወይም አገልግልቱን ለጠየቀው
ወገን ያለበትን ግዳታዎች ተላልፍና ይልቁንም
የደምበኛውን ጥቅም በሚጎዲ አኳኋን ለላላ ሦስተኛ
ወገን ጥቅም የሰራ እንደሆነ ወይም ደምበኛው
ሳያውቅ ከሦስተኛው ወገን ክፍያ የተቀበለ እንደሆነ
አበል የማግኘት መብቱ ቀሪ ይሆናል።