Article text
፩/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓት፣
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እና የመክሰር
ሥነ ሥርዓት ዓላማቸው ቀልጣፊ እና ውጤታማ
በሆነ እና ጊዜውን ጠብቆ በሚከናወን ሥነ ሥርዓት
አማካኝነት የኢኮኖሚ መረጋጋትን ማስፊፊት፣
፬፻፵፫
444 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የንብረቱን ዋጋ ከፍ ማድረግ እና የሕግ
ተገማችነትንና ግልጽነትን ማረጋገጥ ነው።
፪/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓት
ዓላማው የሚመለከታቸው ገንዘብ ጠያቂዎች በሙለ
ድምፅ የሚፇቅደ ከሆነ የፊይናንስ ችግር ውስጥ
ያለ ተስፊ የሚጣልባቸው ተበዲሪዎች ውልን
መሰረት ባደረገ መልኩ በጊዜ ዕዲቸውን ቀልጣፊ
እና ውጤታማ በሆነ መልኩ መልሰው እንዱያዋቅሩ
እና ሥራቸውን እንዱቀጥለ ወይም የንግድ ሥራ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
ለመሸጥ መዘጋጀት እንዱችለ ማድረግ ነው።
፫/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ዓላማው
የሚመለከታቸው ገንዘብ ጠያቂዎች በተወሰነ
አብላጫ ድምፅ የሚፇቅደ ከሆነ መልሶ በማደራጀት
ዕቅድ አማካኝነት ገንዘብ ጠያቂዎችን ተጠቃሚ
በሚያደርግ መልኩ የባለዕዲውን ዕዲዎች እንዱሁም
የሥራ እንቅስቃሴዎች ጊዜውን የጠበቀ፣ ቀልጣፊ
እና ውጤታማ በሆነ መንገድ መልሶ ማደራጀት
ወይም የንግድ ሥራ እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ
እንዲለ የንግድ ሥራ መሸጥ ነው።
፬፻፵፬
445 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት ዓላማው ሀቀኛ ባለዕዲዎች
ዕዲቸውን ሙለ በሙለ ከከፇለ በኋላ አዱስ
ሕይወት እንዱጀምሩ ለማስቻል ንብረቶቹን አንድ
በአንድ በማጣራትም ሆነ የንግድ ሥራ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
በመሸጥ የባለዕዲውን የንግድ ሥራ የማጣራቱን
ሥራ ጊዜውን የጠበቀ፣ ቀልጣፊ እና ውጤታማ
በሆነ መልኩ ማደራጀት እና ዕዲን ለገንዘብ
ጠያቂዎች ለመክፇል ጥቅም ላይ ሉውል
የሚችለውን ንብረት ዋጋ ከፍ ማድረግ እንዱሁም
ለመክሰሩ ኃላፉ የሆኑ ባለዕዲዎች፣ ገንዘብ
ጠያቂዎች እና የሥራ አመራሮቻቸው ተገቢውን
ኃላፉነት እንዱወስደ ማድረግ ነው።