Article text
ድንጋጌዎች
፩፻፷፯
168 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የፇራሚዎች ጉባዔ ያስተላለፊቸው ውሳኔዎች በጽሁፍ
ተዘጋጅተው በሁለም አደራጆች ወይም መስራቾች
እና በጉባዔው የተመረጡ በስብሰባው ላይ የተገኙ
የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት መፇረም ይኖርባቸዋል፤
እንዱሁም ለጉባዔው የቀረቡ ሰነድች ሁለ
ከውሳኔዎች ጋር መያያዝ አለባቸው።
፪/ ማንኛውም አክሲዮን ለመግዛት የፇረመ ሰው በጉባዔው
ስብሰባ ላይ ተካፊይ መሆንና ድምፅ መስጠት
ይችላል።
፫/ የዓይነት መዋጮ ገቢ ያደረጉ ሰዎች በመዋጮው
ግምት ላይ እንዱሁም አደራጆች ከትርፍ ላይ ልዩ
ጥቅም እንዱያገኙ በሚወሰንበት ጊዜ ድምፅ መስጠት
አይችለም።
፬/ በፇራሚዎች ጉባዔ በሙለ ድምፅ ተቀባይነት ካላገኘ
በስተቀር፤ በመመስረቻ ጽሁፍ ረቂቅ ላይ መሰረታዊ
ለውጥ ማድረግ አይቻልም፤ ሆኖም በዓይነት የተደረገ
መዋጮን ግምት ወይም ለአደራጆች ከትርፍ ድርሻ
ላይ የሚሰጠውን ልዩ ጥቅም የሚመለከት ማሻሻያ
በድምፅ ብልጫ ሉወሰን ይችላል።
፩፻፷፰
169 ____________________________________________________ የንግድሕግ