Article text
፩/ የማህበሩን ዓላማ ወይም ዓይነት ለመለወጥ፣የተላለፇ
ውሳኔን የተቃወሙ ባለአክሲዮኖች ከማህበሩ
መውጣት ይችላለ።
፪፻፺፫
294 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ባለአክሲዮኖች በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ መሰረት ከማህበሩ መውጣት የፇለጉ
እንደሆነ፡ሀ) ውሳኔ በተሰጠበት ስብሰባ ላይ የተገኙት
ባለአክሲዮኖች ስብሰባው ከተጠናቀቀበት ቀን
አንስቶ በሦስት ቀናት ውስጥ፤
ለ) ውሳኔ በተሰጠበት ስብሰባ ያልተገኙ ባለአክሲዮኖች
ውሳኔው በአገር አቀፍ ጋዜጣ እና በማህበሩ ድረ
ገፅ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባለት አስራ አምስት
ቀናት ውስጥ፤ ከማህበሩ የመውጣት ውሳኔያቸውን
በደብዲቤ ወይም ላልች አግባብነት ባላቸው
ኤላክትሮኒክ ዘዳዎች ለማህበሩ ዋና ሥራ
አስኪያጅ ማሳወቅ ይኖርባቸዋል።
፫/ ከማህበሩ ለመውጣት የወሰኑት ባለአክሲዮኖች
የአክሲዮናቸው ዋጋ በገበያ ላይ የተወሰነ ከሆነ
ከስብሰባው ቀን በፉት በነበሩት ስድስት ወራት
ውስጥ በገበያው በነበረው አማካይ ዋጋ፣
የአክሲዮኖቹ ዋጋ በገበያ ያልተወሰነ ከሆነ
በመጨረሻው የሑሳብ ዓመት የሀብትና ዕዲ ሑሳብ
መግለጫ ውስጥ በተመለከተው የማህበሩ ሀብት
፪፻፺፬
፭
295 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ውስጥ አክሲዮኖቻቸው በሚወክለት መጠን ታስቦ
ይከፇላቸዋል።
፬/ በዚህ አንቀጽ የተመለከተውን ከማህበሩ የመውጣት
መብት የሚያስቀር ወይም የሚያሳጣ ወይም
የመብቱን ተግባራዊነት አስቸጋሪ የሚያደርግ
ማንኛውም ተቃራኒ ስምምነት ወይም ውሳኔ
ተፇጻሚነት የለውም።