Article text
ወይም በከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ
ስለሚፇጸሙ ወንጀልች
ማንኛውም ተቆጣጣሪ ዲኛ፣ መልሶ የማደራጀት ኃላፉ
ወይም የከሰረው ሰው፡፮፻፷፭
666 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ባለት ሥነ ሥርዓቶች
መሰረት ሥራውን በሚያከናውንበት ወቅት
የተቀበላቸውን ክፍያዎች ለራሱ ጥቅም በማዋል
ወይም እንደማይገባው እያወቀ ላልች ሰዎች
ክፍያዎችን እንዱፇጽሙለት በማድረግ በፇቃደ
የገንዘብ ጠያቂዎች ወይም የባለዕዲዎች ጥቅም ላይ
ጉዲት ያደረሰ፤ ወይም
፪/ ዓላማው ከገንዘብ ጠያቂዎቹ ወይም ከባለዕዲዎቹ
ጥቅም ጋር እንደሚጋጭ እያወቀ የራሱን ሥልጣን
ለራሱ ዓላማ ጥቅም ላይ ያዋለ፤
እንደሆነ ከስድስት ወር እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ
ቀላል እስራት እና ከአምስት ሺህ እስከ ሃምሳ ሺህ ብር
በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል።