Article text
፩/ የውህደቱን ወይም የመከፇለን ውሳኔ የሚያጸድቀው
ጉባዔ ከሚደረግበት ቀን አንድ ወር በፉት የውህደት
ወይም የመከፇል ዕቅደ፣ የውህደት ወይም
፬፻፳፮
427 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የመከፇል ሪፖርት፣ የገለልተኛ ገምጋሚው ሪፖርት
እና ላልች ለጉዲዩ አግባብነት ያላቸው መረጃዎች
በማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት እና በቅርንጫፍቹ
መቀመጥ አለባቸው።
፪/ በውህደቱ ወይም በመከፇለ ተሳታፉ የሆኑት
ማህበራት አባላት እና የማህበራቱ ገንዘብ ጠያቂዎች
በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተጠቀሱትን
ሰነድች ማየት እና ቅጂ መውሰድ ይችላለ።