Article text
፩/ ከማህበሩ ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች ኃላፉነታቸው
የተወሰነ ሸሪኮችን ለማህበሩ ያልከፇለትን መዋጮ
ገቢ እንዱያደርጉ ሉጠይቁ ይችላለ።
፪/ ኃላፉነታቸው የተወሰነ የማህበሩ ሸሪኮች በተረጋገጠ
የሑሳብ ሚዛን መሰረት በቅን ልቦና የተቀበለትን
የትርፍ ድርሻ እንዱመልሱ አይገደደም።
፩፻፴፫
134 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ ኃላፉነታቸው የተወሰነ የማህበሩ ሸሪኮች በውክልናም
ሆነ በልላ በማንኛውም ሁኔታ የማህበሩ ሥራ
አስኪያጅ መሆን አይችለም፤ ክልከላውን የተላለፇ
ኃላፉነቱ የተወሰነ የማኀበሩ ሸሪክ በሥራው ምክንያት
ለሚመጡ ግዳታዎች ኃላፉነታቸው ካልተወሰነው
ሸሪኮች ጋር በአንድነትና በተናጠል ኃላፉ ይሆናል፤
ይህን ክልከላ ከተላለፇባቸው ጊዜያት ብዛት እና
ከጉዲዩ ክብደት አኳያ አስፇላጊ ሆኖ ሲገኝ ለሁለም
የማህበሩ ግዳታዎች ወይም ለተወሰኑ የማህበሩ
ግዳታዎች ብቻ ከማህበሩ ጋር በአንድነትና በተናጠል
ኃላፉ ነው ተብል ሉወሰን ይችላል።
፬/ ኃላፉነታቸው የተወሰነ የማህበሩ ሸሪኮች
የሚከተለትን ተግባራት ቢያከናውኑ የሥራ
አስኪያጅነት ሥራ እንደሰሩ አይቆጠርም፡ሀ) በማህበሩ ውስጥ በሚደረጉ ምክክሮች ተካፊይ
መሆን፤
ለ) ከማህበሩ ጋር ግዳታ መግባት፤፣
ሐ) የሥራ አስኪያጆችን ሥራ መቆጣጠር፤
መ) ለማህበሩ አስተያየትና ምክር መስጠት፤
፩፻፴፬
135 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰ) ሥራ አስኪያጆች ከሥልጣናቸው በላይ
እንዱሰሩ መፍቀድ።
፭/ ኃላፉነታቸው የተወሰነ የማህበሩ ሸሪኮች በማህበሩ
ተቀጥረው ከሥራ አስኪያጅነት ውጪ የሆን ሥራ
መሥራት ይችላለ።
፮/ ተቃራኒ ስምምነት ቢኖርም፤ ኃላፉነታቸው የተወሰነ
የማህበሩ ሸሪኮች ስለማህበሩ አካሄድ ጥያቄ የማቅረብ፣
ሰነድችንና የሑሳብ መግለጫዎችን የማየት እና
ማስታወሻ የመውሰድ መብት አላቸው።
፯/ ተቃራኒ ስምምነት ከላለ በስተቀር፤ ኃላፉነቱ የተወሰነው
ሸሪክ መሞት፣ መክሰር፣ችልታ ማጣት እና መሰል
ምክንያቶች የማህበሩ ማፍረሻ ምክንያቶች ሉሆኑ
አይችለም።