Article text
፩/ ተቃራኒ የውል ስምምነት ከላለ በስተቀር የንግድ
ተላላኪዎችና እንደራሴዎች በውል ግዳታ ለገቡለት
ነጋዳ ብቻ እንጂ ስለላልች ነጋዳዎች ተተክተው
መሥራት አይችለም፤ ለላልች ነጋዳዎች
ተተክተው ሲሰሩ በተገኙ ጊዜ በአንቀጽ ፵ እና ፵፩
የተደነገገውን ካሣ የመከፇል መብታቸውን ያጣለ።
፪/ በምንም አኳኋን ቢሆን ግዳታ የገቡለት ነጋዳ
ከሚሸጠው ዕቃ ወይም ከሚሰጠው አገልግልት ጋራ
ተመሳሳይ የሆነ ዕቃ ለመሸጥ ወይም አገልግልት
ለመስጠት ለላላ ነጋዳ ተተክቶ ለመሥራት
አይፇቀድላቸውም።