Article text
፩/ በማህበሩ ላይ ምርመራው እንዱካሄድ ትዕዛዝ
የሰጠው አካል ኢንስፔክተሮቹ ያቀረቡትን ሪፖርት
አንድ ቅጂ፡ሀ) ለተመረመረው ማህበር፣
ለ) እንዱመረመር ላመለከቱት ባለአክሲዮኖች፣
ወይም
ሐ) ምርመራውን ያዘዘው ፍርድ ቤት ከሆነ ላዘዘው
ፍርድ ቤት፣ ይልካል።
፪/ በማህበሩ ላይ ምርመራ እንዱካሄድ ትዕዛዝ የሰጠው
አካል በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) በቀረበው
ሪፖርት ተገቢ ያልሆኑ ተግባራት መፇጸማቸውን
ካረጋገጠ አስፇላጊውን የእርምት እርምጃ መውሰድ
አለበት።