Article text
፩/ የማህበሩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ሳይፇቅድ
የማህበሩን ዋና ገንዘብ ማሳደግ አይቻልም።
፪/ የማህበሩን ዋና ገንዘብ አዱስ አክሲዮኖችን
በማውጣት ወይም የነባር አክስዮኖችን ዋጋ
በመጨመር ለማሳደግ ይቻላል፤ አስቸኳይ ጠቅላላ
ጉባዔ ዋና ገንዘቡን ለማሳደግ ሲወስን
የሚያድግበትንም መንገድ አብሮ መወሰን አለበት።
፫/ የአዱስ አክሲዮኖች ዋጋ በሚከተለት መንገድች
ሉከፇል ይችላል፡ሀ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በዓይነት፤
ለ) ማህበሩ ያለበትን የመክፍያ ጊዜያቸው የደረሰ
ዕዲዎች በአክሲዮን በማቻቻል፤
ሐ) መጠባበቂያ ወይም ማህበሩ ሉያዝባቸው
የሚችለ ላልች ገንዘቦችን ወደ ዋናው ገንዘብ
በመጨመር፤ ወይም
መ) የዕዲ ሰነድችን ወደ አክሲዮን በመለወጥ።
፫፻፳፭
326 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ የማህበሩ ዋና ገንዘብ እንዱያድግ የተደረገው
ከመጠባበቂያ ገንዘብ ወይም ለባለአክሲዮኖች
ሉከፊፇል ከሚችል ትርፍ ላይ በማንሳት ካልሆነ
በስተቀር፤ የነባር አክሲዮኖችን ዋጋ በመጨመር ዋና
ገንዘቡን ለማሳደግ የሚቻለው በዚህ ሕግ አንቀፅ ፬፻፪ ንዐስ አንቀጽ
(፫) በተደነገገው ሁኔታ ብቻ
ነው።