Article text
የሚደረግ የአስቸኳይ ወይም የልዩ ጉባዔ ጥሪ
አስቸኳይ ወይም ልዩ ጉባዔ አስፇላጊው ምልዓተ ጉባዔ
ባለመሟላቱ ምክንያት ሳይሰበሰብ የቀረ እንደሆነ
ሁለተኛ ስብሰባ አስፇላጊ ሆኖ ከተገኘም ሦስተኛ ስብሰባ
፪፻፷፩
262 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በአንድ ሳምንት ልዩነት ውስጥ በአንቀጽ ፫፻፷፮ እና
፫፻፷፯ በተመለከተው መሰረት መጠራት አለበት።