Article text
፩/ በየሑሳብ ዓመቱ መዝጊያ የዲይሬክተሮች ቦርድ
ማህበሩ ያለትን ሀብቶች የንብረት ዝርዝር
እንዱሁም የሀብትና ዕዲ መግለጫ ማዘጋጀት
አለበት።፤
፪/ ዲይሬክተሮች የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ፣
የትርፍ እና ኪሣራ መግለጫ እንዱሁም ባለፇው
የሑሳብ ዓመት የነበረውን የማህበሩን ሁኔታ እና
እንቅስቃሴ በተመለከተ ሪፖርት ማዘጋጀት
አለባቸው።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ሥር የተመለከተው
ሪፖርት ዝርዝር የትርፍና ኪሣራ መግለጫ፣
የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላትን፣ ካለ የተቆጣጣሪ
ቦርድ አባላትን እና የኦዱተሮችን ጠቅላላ የክፍያ
፫፻፲፫
314 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መጠን የሚያመለክት መግለጫ፣ ስለትርፍ አከፊፇል
የቀረበ ሀሳብ ካለ ይህንኑ ማካተት ይኖርበታል።