Article text
፩/ የተፇጥሮ ሰው የሆነ ነጋዳ ከዚህ የሚከተለት
በተጨማሪ እንዱመዘገቡለት መጠየቅ ይችላል፡ሀ) ጋብቻውን፤ጋብቻው የተፇጸመበትን ቦታና ቀን
እንዱሁም ፤የተፇራረሙት የጋብቻ ውል ካለ
የተፇራረሙበትን ቀንና ቦታ ወይም ያለ እንደሆነ
ውለ የተቀመጠበትን ቦታ ወይም ሰው ስም፤
ለ) ፍርድ ቤት ጋብቻው እንዱፇርስ የወሰነ እንደሆነ
ውሳኔውን፤
ሐ) ነጋዳው ችልታ የላለው ነው ተብል በፍርድ
የተከለከለ መሆኑን ፍርድ ቤት የወሰነበት፤
መ) ሚስት ወይም ባል ተቃውመው እንደሆነ ስለ
ንግደ ሥራ ያቀረቡትን መቃወሚያ፤
፶፰
59 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰ) በዚህ ሕግ በአንቀጽ ፲፯ መሰረት መቃወሚያ
የተነሳበትን (ቀሪ የሆነበትን)፤
ረ) አዱስ ሥራ አስኪያጅ መሾሙን።
፪/ በንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት የሚቀርበውን ማመልከቻ
ማንኛውም በሕግ ያገባኛል የሚል ሰው ማመልከት
ይችላል።