Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደ መልሶ በማደራጀት
ኃላፉው እገዛ በባለዕዲው ይዘጋጃል።
፪/ ገንዘብ ጠያቂዎች መልሶ የማደራጀት ዕቅደ
እንዱሻሻል ጥያቄ ማቅረብ እና የአጸፊ ሀሳቦችን
ማቅረብ ይችላለ።
፫/ አስገዲጅ ሕጎች እንደተጠበቁ ሆነው መልሶ
የማደራጀት ዕቅደ የሚከተለትን ነገሮች ሉያካትት
ይችላል፡፭፻፴፰
539 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) የሚመለከታቸውን ገንዘብ ጠያቂዎች የክፍያ
ጥያቄዎች የጊዜ ሰንጠረዥን መልሶ
ማዘጋጀት፤
ለ) የሚመለከታቸው ገንዘብ ጠያቂዎች የክፍያ
ጥያቄዎች መተውን፤
ሐ) የፊይናንስ ዕዲ ሰነድችን አወጣጥ
የሚቆጣጠሩ ሕጎች እንደተጠበቁ ሆነው
የፊይናንስ ዕዲ ሰነድችን በማውጣት ዕዲዎችን
መክፇልን፤
መ) የሚመለከታቸው ገንዘብ ጠያቂዎችን የክፍያ
ጥያቄዎችን ወደ አክሲዮን መቀየርን፤
ሰ) የባለዕዲውን ካፒታል በገንዘብ ጠያቂዎች
ወይም በሦስተኛ ወገን ኢንቨስተሮች
እንዱገዛ መቀነስን ወይም ማሳደግን ወይም
ገንዘብ ጠያቂዎችን ወይም ሦስተኛ ወገን
ኢንቨስተሮችን በሚጠቅም መልኩ የአክሲ
ዮን ድርሻ መሸጥን፤
ረ) የንግድ ሥራ እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ
ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ መሸጥን
፭፻፴፱
540 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሳይጨምር ንብረቶችን ወይም የንግድ
ሥራውን ክፍልች መሸጥን።
፬/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደ የገንዘብ ጠያቂዎች
ምድቦችን ለመከፊፇል ጥቅም ላይ የዋለውን
መስፇርት መግለጽ ይኖርበታል።
፭/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደ ሁልጊዜም “የገንዘብ
ጠያቂዎችን የተሻለ ጥቅም ማስጠበቅ” የሚለውን
መስፇርት ማሟላት አለበት፤ ይህም ማለት
ማንኛውም ተቃውሞ ያለው ገንዘብ ጠያቂ መልሶ
በማደራጀት ዕቅደ መሰረት የሚያገኘው ጥቅም
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮ መሰረት በመክሰር ሥነ
ሥርዓት ወቅት ተግባራዊ የሚደረገው ቅደም
ተከተል ተግባራዊ ቢደረግ ከሚያገኘው ጥቅም ጋር
ሲነጻጸር ያነሰ መሆን የለበትም።