Article text
፬፻፵፯
448 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ሥነ ሥርዓቶቹን ለመክፇት ፍርድ ቤት ነገሩን
በሚሰማበት ወቅት ባለዕዲው ክፍያዎችን እንዲቋረጠ
እና ክፍያዎች የተቋረጡበትን ቀን ያረጋግጣል።
፪/ ፍርድ ቤቱ በራሱ ውሳኔ የባለዕዲውን ጉዲዮች እና
እንቅስቃሴዎች የሚመረምር መርማሪ ሉሾም
ይችላል፤ በዚህ መልኩ የሚሾመው መርማሪ መልሶ
የማደራጀት ኃላፉው ወይም ለከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ የተሾመ ከሆነ እንዱያግዙት ሉጠይቅ
ይችላል።
፫/ በፍርድ ቤቱ የጊዜ ማራዘሚያ ካልተሰጠ በስተቀር
በመርማሪው የተሰበሰቡ መረጃዎች በሙለ በሰላሳ
ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለፍርድ ቤቱ ይቀርባለ።
፬/ ሥነ ሥርዓቱ በተጀመረ በአንድ ዓመት ውስጥ
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው፣ የከሰረ ሰው ንብረት
ጠባቂው፣ ማንኛውም ተቆጣጣሪ፣ ዐቃቤ ሕግ
ወይም ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ ክፍያዎች
የተቋረጡበትን ቀን መልሶ እንዱመረምር እና
እንደገና እንዱወስን ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ ሉያቀርቡ
ይችላለ፤ ፍርድ ቤቱ ለዚህ ዓላማ ሲባል
፬፻፵፰
449 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የባለዕዲውን ጉዲዮች እና እንቅስቃሴዎች
የሚመረምር ባለሞያ ሉሾም ይችላል።
፭/ በንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት በፍርድ ቤቱ
ከተወሰነው ክፍያዎች ከተቋረጡበት ቀን አንስቶ
ሂደቱ እስከተጀመረበት ቀን ድረስ ያለው ጊዜ እንደ
አጠራጣሪ ጊዜ ተደርጎ ይቆጠራል፤አጠራጣሪ ጊዜው
ቢበዛ ከአስራ ስምንት ወራት መብለጥ የለበትም።