Article text
ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓቱ በሚዘጋበት ጊዜ የተፇጥሮ
ሰው የሆነ ባለዕዲ፡፩/ ሀቀኝነት የጎደለው ሆኖ ካልተገኘ፤
፪/ ባለፈት ሦስት ዓመታት ውስጥ የመክሰር ወይም
ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓት ለመክፇት አቤቱታ
አቅርቦ ካልነበረ፤ ቀሪ ያልታወቁ ዕዲዎችን ጨምሮ
ከዕዲዎቹ ሁለ ነጻ ይሆናል።
፮፻፸፬
675 ____________________________________________________ የንግድሕግ