Article text
፩/ በእያንዲንደ ጉባዔ ላይ ባለአክሲዮኖች በጉባዔው ላይ
መገኘታቸውን የሚያስረዲ የተሳታፉዎች
መመዝገቢያ ሰነድ መኖር አለበት፤ ሰነደም
በስብሰባው የተገኙትን ወይም ወኪል የላኩትን
ባለአክሲዮኖች ስምና አድራሻቸው፣ እያንዲንደ
ባለአክሲዮን ያለውን የአክሲዮን መጠንና
፪፻፷፯
268 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሚሰጠውን የድምፅ ቁጥር የሚያሳይ ዝርዝር
መያዝ አለበት።
፪/ የተሳታፉዎች መመዝገቢያ ሰነድ በስብሰባው
መጀመሪያ ላይ በጉባዔው በአካል የተገኙ
ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪልች የፇረሙበት
ስለመሆኑ በማህበሩ ፀሐፉ መረጋገጥ አለበት።