Article text
፩/ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚያገናኙት ጉዲዮች ሁለ
ሥራ አስኪያጁ ከነጋዳው ሥራ ጋር ግንኙነት
ያላቸውን ማናቸውንም ግዳታዎች ለመፇረም እና
የሚተላለፈ የንግድ ሰነድችን ለመፇረም ጭምር
ሙለ ሥልጣን እንዲለው ሆኖ ይቆጠራል።
፳፫
24 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በግልፅ ሥልጣን ካልተሰጠው በስተቀር ሥራ
አስኪያጁ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በመያዣ
መስጠት፣ መሸጥ ወይም መለወጥ፣ የንግደን
መደብር መሸጥ፣ ማከራየት ወይም ለዕዲ ማስያዝ
አይችልም።