Article text
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ጥያቄ በሚያቀርብበት ጊዜ
ፍርድ ቤቱ የሚከተለትን አጠራጣሪ በሆነው ጊዜ
ውስጥ በባለዕዲው የተፇጸሙ ድርጊቶች ፇራሽ ሉያደርግ
ይችላል፡፭፻፴፪
533 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በስጦታ በማስተላለፍ፣ በዕርዲታ፣ መብትን በመሰረዝ
ወይም በመተው ለላልች ሰዎች የተላለፈ
ንብረቶችን ወይም መብቶችን፤
፪/ ግልጽ በሆነ መልኩ ከሚገባው ባነሰ ዋጋ ለላልች
ሰዎች የተላለፈ ንብረቶችን ወይም መብቶችን፤
፫/ በጥሬ ገንዘብ፣ በማስተላለፍ፣ በማቻቻልም ሆነ በልላ
መልኩ ጊዜያቸው ሳይደርስ የተከፇለ ዕዲዎችን፤
፬/ ከጥሬ ገንዘብ፣ ወይም ከማቻቻል፣ ወይም
ከሚተላለፈ የገንዘብ ሰነድች ወይም በባንክ ሑሳብ
ከማዘዋወር ውጭ በሆነ መንገድ የተከፇለ
ጊዜያቸው የደረሰ ዕዲዎችን፤
፭/ የንብረት መብቶቹ ከመፇጠራቸው በፉት ለተፇረሙ
የብድር ውልች ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ንብረት ማስያዣ፣
የተንቀሳቃሽ ንብረት ማስያዣ ወይም ላልች የንብረት
የማስያዣ መብቶችን በባለዕዲው ንብረቶች ላይ
የሚፇጥሩ።