Article text
፩/ በተጨባጭ ወይም በሕግ የአንድ ማህበር ሥራ
አስኪያጅ የሆኑ ሰዎች የሚከተለትን ድርጊቶች
የፇጸሙ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ በመክሰር ሥነ
ሥርዓቱ ሂደት ውስጥ በግላቸው መክሰራቸው
እንዱነገር እና የማህበሩን ዕዲዎች በሙለ ወይም
በከፉል እንዱከፍለ ትዕዛዝ ሉሰጥ ይችላል፡ሀ) የማህበሩን ንብረት እንደ ራስ ንብረት
አድርጎ መሸጥ፤
፮፻፷፯
668 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) ማህበሩን እንደ ሽፊን በመጠቀም የግል
ጥቅም ለማግኘት የማህበሩን ግብይቶች
ማከናወን፤
ሐ) የማህበሩን ንብረት ወይም ገንዘብ ለግል
ዓላማዎች ወይም ግለሰቡ በቀጥታም ይሁን
በተዘዋዋሪ በውስጡ የጥቅም ግንኙነት
ላለው ላላ ማህበር በሚጠቅም መልኩ
መጠቀም፤
መ) ማህበሩን እንደ ሽፊን በመጠቀም ለራሱ
የግል ጥቅም ለማግኘት በግልጽ ትርፊማ
ያልሆነ ሥራ ውስጥ መሳተፍ፤
ሰ) የማህበሩን ንብረቶች መመዝበር ወይም
በሙለ ወይም በከፉል መደበቅ ወይም
በተንኮል ዕዲውዎቹን ከፍ ማድረግ።
፪/ ከላይ በተመለከተው መሰረት ክስ በማቅረብ የተገኘ
ገንዘብ በዚህ ሕግ ፯፻፹፮ ውስጥ በተቀመጠው
ቅደምተከተል መሰረት ለከሰረው ማህበር ገንዘብ
ጠያቂዎች ክፍያ ለመፇጸም ጥቅም ላይ ይውላል።
፮፻፷፰
669 ____________________________________________________ የንግድሕግ