Article text
፩/ ባለዕዲው ክፍያዎች ከተቋረጡበት ቀን አንስቶ በአርባ
አምስት ቀናት ውስጥ ቀላል የመክሰር ሥነ
ሥርዓት እንዱከፇት አቤቱታ ማቅረብ አለበት።
፪/ ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ ወይም ዓቃቤ ሕግ ባለ
ዕዲው ክፍያዎችን ማቋረጡን ያወቀ እንደሆነ
ማቋረጡን ካወቀበት ቀን ቀጥል ባለት አርባ አምስት
ቀናት ውስጥ ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓት
እንዱከፇት ለፍርድ ቤት አቤቱታ ሉያቀርብ ይችላል።