Article text
፩/ የማህበር መከፇል ማለት የአንድ ማህበር ሙለ
ንብረት እና ዕዲዎች ከአንድ በላይ ለሆኑ ላልች
ነባር ወይም አዱስ ለሚቋቋሙ ማህበሮች ተከፊፍል
የሚከፇለው ማህበር የሑሳብ ማጣራት ሳይደረግ
የሚከስምበት ሁኔታ ነው፤ የተከፇለው ማህበር
ባለአክሲዮኖች ወይም ሸሪኮች የማህበሩን ንብረት
በተከፊፇለት ማህበራት ውስጥ ምትክ አክሲዮኖች
ወይም ድርሻ ይሰጣቸዋል፤ እንደነገሩ ሁኔታ
ተጨማሪ ጥሬ ገንዘብም ሉከፇላቸው ይችላል።
፪/ ወደ ነባር ማህበራት በመጠቅለል የሚደረግ መከፇል
ማለት አንድ ማህበር መላ ንብረቱን እና ዕዲውን
ለላልች ነባር ማህበራት አከፊፍል የሑሳብ
ማጣራት ሳይደረግ የሚከስምበት ሁኔታ ነው፤
ለተከፇለው ማህበር ባለአክሲዮኖች ወይም ሸሪኮች
፬፻፲፰
419 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የማህበሩን ንብረት በተከፊፇለት ማህበራት ውስጥ
ምትክ አክሲዮኖች ወይም ድርሻ ይሰጣቸዋል፤
እንደነገሩ ሁኔታ ተጨማሪ ጥሬ ገንዘብም
ሉከፇላቸው ይችላል።
፫/ አዱስ ማህበራትን በማቋቋም የሚደረግ መከፇል
ማለት አንድ ማህበር መላ ዕዲውን እና ንብረቱን
ራሱ ለአቋቋማቸው ማህበራት በማስተላለፍ የሑሳብ
ማጣራት ሳይደረግ የሚከስምበት ሁኔታ ነው፤
ለተከፇለው ማህበር ባለአክሲዮኖች ወይም ሸሪኮች
የማህበሩን ንብረት በተከፊፇለት ማህበራት ውስጥ
ምትክ አክሲዮኖች ወይም ድርሻ ይሰጣቸዋል፤
እንደነገሩ ሁኔታ ተጨማሪ ጥሬ ገንዘብም
ሉከፇላቸው ይችላል።
፬/ የተወሰነ የሀብት ክፍል መክፇል ማለት የአንድ
ማህበር የተወሰነ እና ተለይቶ ሉቀጥል የሚችልን
የንግድ ሥራ (ቢዝነስ ዩኒት) ወይም የሀብት ክፍል
በመለየት አዱስ ወደሚቋቋም ማህበር ወይም ነባር
ማህበር በመዋጮነት ማስተላለፍ ማለት ነው።
፭/ መከፇል አግባብነት ወዲለው ማናቸውም የንግድ
ማህበር ዓይነቶች ሉሆን ይችላል።
፬፻፲፱
420 ____________________________________________________ የንግድሕግ