Article text
፩/ በአንቀጽ ፩፻፷፰ መሰረት የመጨረሻው
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሰላሳ
ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማህበርተኝነት መዋጮ
ከሚሰጠው ሰው ላይ ገንዘብ ጠያቂ የሆኑ ሁለ
የዕዲው መክፇያ ጊዜ ያልደረሰም ቢሆን ለንግድ
ማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት በጽሁፍ በማስታዎቅ
፩፻፫
104 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የቀረበው የማህበርተኝነት መዋጮው እንዲይደረግ
መቃወም ይችላለ።
፪/ ማስታወቂያ ሳይወጣ ከቀረ ወይም ማስታወቂያው
ዋጋ የላለው በሆነ ጊዜ የተወሰነውን ጊዜ መጠበቅ
ሳያስፇልግ ገንዘብ ጠያቂው በማናቸውም ጊዜ
ለመቃወም ይችላል።