Article text
፳፬
25 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የንግድ ተላላኪዎች ማለት መኖሪያቸው የንግደ
መደብር ዋና መሥሪያ ቤት ባለበት የሆነና
ከነጋዳው ጋር በተዋዋለት የሥራ ውል መሰረት
ከነጋዳው ጋራ የሚሰሩ፤ነጋዳው እያዘዛቸው
የነጋዳው ደንበኞች በሚገኙበት ቦታ እየተዘዋወሩ
በነጋዳው ስምና ምትክ ሆነው ዕቃ የሚያቀርቡ
ወይም አገልግልት የሚሰጡ ሰዎች ናቸው።
፪/ ላላ የውል ቃል ከላለ በስተቀር የንግድ ተላላኪዎች
የተዋዋሎቸው ውልች ነጋዳው እንዱያጸድቃቸው
ለእርሱ መቅረብ አለባቸው።
፫/ የንግድ ተላላኪዎች ነጋዳዎች አይደለም።
፬/ የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የውጭ
አገር የንግድ ተላላኪነትን በሚመለከት ዝርዝሩ
አግባብ ባለው ሕግ ይወሰናል።