Article text
፮፻፲፭
616 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የከሰረው ሰው ተቆጣጣሪ ዲኛው ሳይፇቅድለት
በማንኛውም ምክንያት ከመኖሪያ ቦታው ለመራቅ
አይችልም፤ የከሰረው ሰው ይህን ቢተላለፍ አግባብነት
ያላቸው የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ድንጋጌዎች ተፇጻሚ
ይሆኑበታል፤ የከሰረው ሰው ሀገር ለቆ ሉሕድ ወይም
የመኖሪያ ቦታውን ሉቀይር እንደሚችል የሚያሳዩ በቂ
ምክንያቶች ያለ እንደሆነ የከሰረው ሰው ከመኖሪያ
ቦታው ወይም ከዋና የንግድ ሥራው መቀመጫ
እንዲይርቅ ገደብ እንዱያስቀምጥበት ተቆጣጣሪ ዲኛው
ለፍርድ ቤት ሉያመለክት ይችላል።