Article text
፩/ የመመስረቻ ጽሁፍ ማለት የንግድ ማህበር
ለመመስረት የሚዘጋጅ ሰነድ ነው።
፪/ የመመስረቻ ጽሁፍ ናሙና በንግድና ኢንደስትሪ
ሚኒስቴር ወይም በሕግ ሥልጣን በተሰጠው ላላ
የመንግስት ተቋም ሉዘጋጅ ይችላል።
፩፻፭
106 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ሥር
የተመለከተው ቢኖርም፤ የማህበርተኞች የመዋዋል
ነጻነት የተጠበቀ ነው፤በተለይም የማህበርተኞች
ስምምነት በመንግስት መሥሪያ ቤት በሚዘጋጅ
ናሙና እንዱገደብ የሚያዝ ማንኛውም ሕግም ሆነ
አሰራር ዋጋ አይኖረውም።