Article text
፩/ ልዩ መብት የሚያስገኙ አክሲዮኖች የሚሰጡት ልዩ
ጥቅም ወደፉት የሚወጡትን አክሲዮኖች በቅድሚያ
የመግዛትን፣ ከትርፍ በቅድሚያ የመከፇልን ወይም
የማህበሩ ንብረት በሚጣራበት ጊዜ መዋጮ ሲመለስ
ወይም ተራፉ ሀብት ሲከፊፇል በቅድሚያ ክፍያ
የማግኘትንና የመሳሰለትን ሉያካትት ይችላል።
፪/ ድምፅ በመስጠት ጉዲይ ላይ ልዩ መብት የሚያስገኙ
አክሲዮኖችን ማውጣት ክልክል ነው።
፫/ በትርፍ አከፊፇልና ማህበሩ ሲፇርስ በዋና ገንዘቡ
አመላለስ ላይ የቅድሚያ መብት ያላቸው
ባለአክሲዮኖች ድምፅ መስጠት የሚችለት የማህበሩ
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ በሚሰጥባቸው
ጉዲዮች ብቻ እንዱሆን በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ
መወሰን ይቻላል።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ
(፫) መሰረት ድምፅ
የመስጠት መብት የተገደበባቸው አክሲዮኖች
፩፻፹፪
183 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በማህበሩ ዋና ገንዘብ ውስጥ የሚከወክለት ከግማሽ
በታች መሆን አለበት።