Article text
፩/ አዱስ የቀረበው ገንዘብ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደ
በሚጸድቅበት ማዕቀፍ ውስጥ ሆኖ በፍርድ ቤቱ
፬፻፹፯
488 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መጽደቅ አለበት፤ አዱስ የቀረበ ገንዘብ ማለት ዕዲን
መልሶ የማዋቀር ዕቅድን ተግባራዊ ለማድረግ ዕዲን
መልሶ በማዋቀር ዕቅደ ውስጥ ተካትቶ በነባር
ወይም በአዱስ አበዲሪ የሚሰጥ እና ተከትል በፍርድ
ቤቱ የሚጸድቅ ማንኛውም አዱስ የቀረበ ገንዘብ
ነው።
፪/ አዱስ ገንዘብ የሚያቀርቡት ሰዎች ገንዘቡ መቅረቡ
አጠቃላይ ገንዘብ ጠያቂዎቹን የሚጎዲ ነው በሚል
የፍትሐ ብሕር፣ አስተዲደራዊ ወይም የወንጀል
ኃላፉነት አይኖርባቸውም።
፫/ በኋላ ላይ የመክሰር ሥነ ሥርዓት የተከፇተ
እንደሆነ አዱስ የቀረበው ገንዘብ ዋስትና ከላላቸው
ገንዘብ ጠያቂዎች በፉት ቅድሚያ ይኖረዋል።