Article text
፩/ የከሰረው ሰው የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
ፍርድ ለሰጠው ፍርድ ቤት ከዕዲ ነጻ መደረጉን
፮፻፶፩
652 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሚደግፈ አግባብነት ያላቸው ደረሰኞችን እና
ሰነድችን በማያያዝ አቤቱታ ማቅረብ ይችላል።
፪/ ፍርድ ቤቱ የቀረበለትን አቤቱታ ከደጋፉ ሰነድቹ ጋር
ባለዕዲው በሚኖርበት አካባቢ ለሚገኘው ዐቃቤ ሕግ
ያስተላልፊል። የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂም
አቤቱታው እና ሰነድቹ እንዱደርሱት ይደረጋል።
፫/ ፍርድ ቤቱ እና ዐቃቤ ሕጉ የባለዕዲው አቤቱታ
ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ አስፇላጊ የሆኑ
መረጃዎችን ሁለ ይሰበስባለ።
፬/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ እና ዐቃቤ ሕጉ
አቤቱታው እና ሰነድቹ በደረሷቸው በሰላሳ ቀናት
ውስጥ በማመልከቻው ላይ መግለጫቸውን ለፍርድ
ቤቱ ያቀርባለ።