Article text
፩/ ላልች የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው
ማንኛውም የአክሲዮን ማህበር ከመመስረቱ በፉት፡ሀ) የማህበሩ ዋና ገንዘብ በሙለ ለማዋጣት
መፇረም ፤እና
ለ) በጥሬ ገንዘብ በተሸጡ አክሲዮኖች ላይ ከተጻፇው
ዋጋ ውስጥ ቢያንስ አንድ አራተኛው
በመመስረት ላይ ባለው ማህበር ስም በተከፇተ
ዝግ የባንክ ሑሳብ መቀመጥ አለበት።
፩፻፶፯
158 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ለ) መሰረት
የተቀመጠውን ገንዘብ ማህበሩ በንግድ መዝገብ
ሳይመዘገብ ከተቀመጠበት ሑሳብ ማውጣት
አይቻልም።
፫/ የአክሲዮን ሽያጭ ገንዘብ ባንክ መቀመጥ ከጀመረበት
ቀን አንስቶ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፪፻፶፱ መሰረት
በሚቀርበው የማህበሩ መግለጫ በተቀመጠው የጊዜ
ገደብ ውስጥ ማህበሩን ማስመዝገብ ካልተቻለ
በማህበሩ አባልነት መቀጠል የማይፇልጉ ፇራሚዎች
ገንዘባቸው ከባንክ ወለድ ጋር እንዱመለስላቸው
መጠየቅ ይችላለ፤ ገንዘቡ እንዱመለስ ጥያቄ
ከቀረበበት ቀን ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ አደራጆች
ለንግድ ማህበር መዝጋቢው አካል መዋጮው
እንዱመለስ ማሳወቅ አለባቸው፤ መዝጋቢው አካልም
ለጥያቄ አቅራቢው ፇራሚ መዋጮው እንዱመለስለት
የሚመለከተውን ባንክ ማሳወቅ ይኖርበታል፤ ሆኖም
የማህበሩ ምስረታ በቀሪዎቹ ፇራሚዎች ሉቀጥል
ይችላል።
፬/ አደራጆች በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) መሰረት
መዋጮው ለፇራሚዎች እንዱመለስ እንዱያደርግ
ለንግድ ማህበር መዝጋቢው አካል በወቅቱ ያላሳወቁ
፩፻፶፰
159 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንደሆነ ማሳወቅ ከነበረባቸው ጊዜ ጀምሮ የሚታሰብ
በባንክ ወለድና በሕጋዊ ወለድ መካካል ያለውን
ልዩነት በአንድነትና በተናጠል የመክፇል ግዳታ
አለባቸው።