Article text
፩/ አክሲዮን ለመግዛት የሚቀርብ ጥያቄ ለዚሁ ተግባር
በተዘጋጀ ፍርም ተሞልቶ መቅረብ አለበት።
፪/ አክሲዮን ለመግዛት ጥያቄ ያቀረበ ሰው
በማመልከቻው ፍርም ላይ ስሙንና አድራሻውን፣
ለመግዛት የሚፇልገውን የአክሲዮን ብዛትና
፩፻፷፬
165 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ያመለከተበትን ቀን እንዱሁም የማህበሩን መግለጫ፣
ረቂቅ የመመስረቻ ጽሁፍ እና የዓይነት መዋጮ
ተደርጎ ከሆነ የባለሙያ ግምት ሪፖርቱን ማንበቡን
መግለጽ አለበት።